በውኑ ጻድቃን ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን?
ኀጢአተኞች በሄዱባት፣ በጥንቷ መንገድ እንደ ተመላለስህ ትቀራለህን?
“በውኑ ክፉ ሰዎች የሄዱበትን የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን?
“ኃጢአተኞች ይመላለሱበት የነበረው የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን?
በውኑ ኃጢአተኞች ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን?
እግዚአብሔርም የሰዎች ክፉ ሥራ በምድር ላይ እንደበዛ፥ የልባቸው ዐሳብ ምኞትም ሁል ጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደሆነ አየ።
ነገር ግን ኢዮብ ሆይ፥ ተማር። እንደ ሰነፎችም አትመልስ፥
ፈጽሞ ያልበደለ፥ ግፍን ከሚሠሩም ጋር ያልተባበረ፥ ከኃጥኣንም ጋር ያልሄደ፥ ማን ነው?