እርሱን ግን ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ በመቃብሩም ውስጥ ይጠበቃል።
ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ ለመቃብሩም ጠባቂ ይደረግለታል።
እርሱን ግን ለቀብር ይሸከሙታል፥ መቃብሩም ይጠበቃል።
ከሞተ በኋላም አስከሬኑን ተሸክመው ወደ መቃብርም ይወስዱታል፤ መቃብሩ ይጠበቃል፤
እርሱን ግን ወደ መቃብር ይሸከሙታል፥ ሰዎቹም በመቃብሩ ላይ ይጠብቃሉ።
መንገዱን በፊቱ የሚናገር ማን ነው? እርሱ የሠራውንስ የሚመልስበት ማን ነው?
የሸለቆው ጓል ይጣፍጥለታል፤ በኋላውም ሰው ሁሉ ይወጣል፤ በፊቱም ቍጥር የሌለው ሰው አለ።
ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ጸሎትህን ስጥ፤
ጌባል፥ አሞንም፥ አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
ከዚህም በኋላ ድሃው ሞተ፤ መላእክትም ወደ አብርሃም አጠገብ ወሰዱት፤ ባለጸጋውም ደግሞ ሞተ፤ ተቀበረም፤