በውስጡ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ፈስሶአል።
ሰውነቱ በምቾት፣ ዐጥንቱም በሥብ ተሞልቶ እያለ በሞት ይለያል።
በአንጀቱ ውስጥ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ረጥቦአል።
ሰውነታቸው ወፍሮ እንዳማረባቸው፥ አጥንታቸውም በመቅን እንደ ተሞላ (እንደ ለመለመ) ይሞታሉ።
በስብም ፊቱን ከድኖአልና ስቡንም በወገቡ ላይ አድርጎአልና፥
ጭንቀት በአጥንቶቹ ሞልቶአል፤ ነገር ግን ሕማሙ ከእርሱ ጋር በመሬት ውስጥ ይተኛል።
ሌላውም ሰው መልካምን ነገር ከቶ ሳይበላ በተመረረች ነፍሱ ይሞታል።
በኪሩቤልም ላይ ተቀምጦ በረረ፥ በነፋስም ክንፍ በረረ።
ይህም ለሥጋህ ፈውስ፥ ለአጥንትህም ጠገን ይሆንልሃል።