ሚስቴን እለማመጣታለሁ፤ እርስዋ ግን ትጠቃቀስብኛለች፤ የቤተሰቤንም ልጆች ፈጽሜ አቈላምጣቸዋለሁ።
እስትንፋሴ ለሚስቴ እንኳ የሚያስጠላት ሆነ፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ።
ሚስቴ እስትንፋሴን ጠላች፥ የእናቴም ማኅፀን ልጆች ተጸየፉኝ።
ሚስቴ ጠረኔን ጠላችው፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ።
ሚስቴ እስትንፋሴን ጠላች፥ የእናቴም ማኅፀን ልጆች ልመናዬን ጠሉ።
ነፍሴን የሚያወጣት ያስጨንቀኛል መቃብርንም እመኘዋለሁ፤ ግን አላገኘውም፤
አገልጋዮችን እጠራቸዋለሁ፤ እነርሱ ግን ቸል ይሉኛል፤ በአፌም እለማመጣቸዋለሁ።
ለዘለዓለም ተስፋ ቈረጡብኝ። ብነሣም በእኔ ላይ ሐሜት ይናገራሉ።