La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 15:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በስ​ብም ፊቱን ከድ​ኖ​አ​ልና ስቡ​ንም በወ​ገቡ ላይ አድ​ር​ጎ​አ​ልና፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“ፊቱ በስብ ቢሸፈን፣ ሽንጡ በሥጋ ቢደነድንም፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በስብም ፊቱን ከድኖአልና፥ በውፍረትም ወገቡ ተሸፍኗልና፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ፊቱ በስብ ተሸፍኖአል ወገቡም በውፍረት ተድቦልብሎአል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በስብም ፊቱን ከድኖአልና፥ ስቡንም በወገቡ ላይ አድርጓልና፥

Ver Capítulo



ኢዮብ 15:27
10 Referencias Cruzadas  

በደ​ን​ዳና አን​ገ​ቱና በወ​ፍ​ራሙ በጋ​ሻው ጕብ​ጕብ፥ ከው​ር​ደት ጋር እየ​ሰ​ገገ ይመ​ጣ​በ​ታ​ልና።


ነገር ግን እና​ንተ ሁሉ ወደ​ዚህ መጥ​ታ​ችሁ ታዩ​ኛ​ላ​ችሁ፤ በእ​ና​ንተ ዘንድ እው​ነ​ትን አላ​ገ​ኘ​ሁ​ምና።


በኪ​ሩ​ቤ​ልም ላይ ተቀ​ምጦ በረረ፥ በነ​ፋ​ስም ክንፍ በረረ።


ጠላ​ቶ​ችህ በበ​ዓ​ልህ መካ​ከል ተመኩ፤ የማ​ያ​ው​ቁ​ት​ንም ምል​ክት ምል​ክ​ታ​ቸው አደ​ረጉ።


መቅ​ደ​ስ​ህ​ንም በእ​ሳት አቃ​ጠሉ፤ የስ​ም​ህ​ንም ማደ​ሪያ በም​ድር ውስጥ አረ​ከሱ።


እነ​ዚህ ሕዝ​ቦች በዐ​ይ​ና​ቸው እን​ዳ​ያዩ፥ በጆ​ሮ​አ​ቸ​ውም እን​ዳ​ይ​ሰሙ፥ በል​ባ​ቸ​ውም እን​ዳ​ያ​ስ​ተ​ውሉ ተመ​ል​ሰ​ውም እን​ዳ​ል​ፈ​ው​ሳ​ቸው፥ ልባ​ቸ​ውን አደ​ን​ድ​ነ​ዋ​ልና፥ ጆሮ​አ​ቸ​ው​ንም ደፍ​ነ​ዋ​ልና፥ ዐይ​ኖ​ቻ​ቸ​ው​ንም ጨፍ​ነ​ዋ​ልና።


ፍር​ድን አጣ​መሙ ለድ​ሃ​አ​ደ​ጎች ፍር​ድን አል​ፈ​ረ​ዱም፤ ለመ​በ​ለ​ቷም አል​ተ​ሟ​ገ​ቱም።


ያዕ​ቆብ በላ፤ ጠገ​በም፤ የተ​ወ​ደ​ደ​ውን ጥጋብ አቀ​ና​ጣው፤ ሰባ፥ ወፈረ፥ ሰፋ፤ የፈ​ጠ​ረ​ው​ንም እግ​ዚ​አ​ሔ​ርን ተወ፤ ከሕ​ይ​ወቱ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ራቀ።