“ስማኝ ልንገርህ፥ እነሆም ያየሁትን እነግርሃለሁ፤
“አድምጠኝ፤ በግልጽ አስረዳሃለሁ፤ ያየሁትንም እነግርሃለሁ፤
“ስማኝ ልንገርህ፥ እነሆም ያየሁትን ልተርክልህ፤
“አባቶቻቸው ሳይደብቁ ያስተላልፉላቸውን፥ ጥበበኞች የገለጡትን፥ እኔም የመረመርኩትን አስረዳሃለሁና ስማኝ፤ ልንገርህ።
ምድሪቱ ለብቻቸው ተሰጥታ የነበረች፥
“እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዐይኔ አየች፤ ጆሮየም ሰማች።
ይልቁንስ አስጸያፊና የረከሰ፥ ኀጢአትንም እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?
ጠቢባን የተናገሩትን፥ አባቶቻቸውም ያልሰወሩትን እነግርሃለሁ።
“ነገር ግን፥ ኢዮብ ሆይ፥ ቃሌን ስማ፥ ነገሬንም አድምጥ።
“እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሌን ስሙ፤ እናንተም ዐዋቂዎች፥ መልካም ነገርን አድምጡ።
“ገና የምናገረው ነገር አለኝና ጥቂት ታገሠኝ፥ እኔም አስተምርሃለሁ።
እነሆ፥ ይህን ዐውቀን መረመርን፥ የሰማነውም ይህ ነው፤ አንተ ግን አንዳች ሠርተህ እንደ ሆነ ለራስህ ዕወቅ።”