እጅህን ከእኔ አርቅ፤ ግርማህም አታስደንግጠኝ።
እጅህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ በግርማህም አታስፈራራኝ፤
እጅህን ከእኔ አርቅ፥ ግርማህም አታስደንግጠኝ።
ይኸውም የቅጣት ክንድህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ አስፈሪ በሆነው ግርማህ አታስደንግጠኝ።
የሕይወቴ ዘመን አጭር አይደለምን? ጥቂት አርፍ ዘንድ ተወኝ፤
ጥንቱን ኀይሉ አያስፈራችሁምን? ግርማስ ከእርሱ ዘንድ አይወድቅባችሁምን?
“ነገር ግን ሁለት ነገርን ስጠኝ፤ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፤
እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም።
በትሩ ከእኔ ላይ በራቀ ነበር፤ ግርማውም ባላስፈራኝ ነበር።
ቅንነትህን በልቤ ውስጥ አልሰወርሁም፥ ማዳንህንም ተናገርሁ፤ ይቅርታህንና ምሕረትህን ከታላቅ ጉባኤ አልሰወርሁም።
ነገር ግን በፊታቸው ባወጣኋቸው በአሕዛብ ፊት ከሁሉ የሚበልጠው ስሜ እንዳይረክስ አደረግሁ።