La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሕዝቅኤል 41:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለመ​ቅ​ደ​ሱም ከፍ ያለ ወለል በዙ​ሪ​ያው እን​ዳ​ለው አየሁ፤ የጓ​ዳ​ዎ​ቹም መሠ​ረት ቁመቱ ሙሉ ዘንግ የሚ​ያ​ህል ስድ​ስት ክንድ ነበረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ቤተ መቅደሱ ዙሪያውን ከፍ ብሎ የተሠራ መሠረት ያለው መሆኑን አየሁ፤ ይህ ግራና ቀኝ ላሉት ክፍሎች መሠረት ሲሆን፣ ርዝመቱ ስድስት ክንድ ነው፤ ይህም የዘንጉ ቁመት ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቤቱም ከፍ ያለ ወለል በዙሪያው እንዳለው አየሁ፤ የጓዳዎቹም መሠረት ቁመቱ ሙሉ ዘንግ የሚያህል ስድስት ትልቅ ክንድ ነበረ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የቤተ መቅደሱ መሠረት ስድስት ክንድ ከፍ ያለ ነበር፤ የውጪዎቹ ክፍሎችም መሠረት በዚያው ልክ ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለመቅደሱም ከፍ ያለ ወለል በዙሪያው እንዳለው አየሁ፥ የጓዳዎቹም መሠረት ቁመቱ ሙሉ ዘንግ የሚያህል ስድስት ትልቅ ክንድ ነበረ።

Ver Capítulo



ሕዝቅኤል 41:8
3 Referencias Cruzadas  

እነ​ሆም በቤቱ ውጭ በዙ​ሪ​ያው ቅጥር ነበረ፤ በሰ​ው​የ​ውም እጅ የክ​ንዱ ልክ አንድ ክንድ ከጋት የሆነ ስድ​ስት ክንድ ያለ​በት የመ​ለ​ኪያ ዘንግ ነበረ፤ የቅ​ጥ​ሩ​ንም ስፋት አንድ ዘንግ ቁመ​ቱ​ንም አንድ ዘንግ አድ​ርጎ ለካ።


የመ​ሠ​ዊ​ያው ልክ በክ​ንድ ይህ ነው፤ ክን​ዱም ክንድ ተጋት ነው። የመ​ሠ​ረ​ቱም ቁመቱ አንድ ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ነው፤ አንድ ስን​ዝ​ርም ክፈፍ ዳር ዳሩን በዙ​ሪ​ያው አለ፤ የመ​ሠ​ዊ​ያው ቁመት እን​ዲሁ ነው።


ከተማይቱም አራት ማዕዘን ነበራት፤ ርዝመትዋም እንደ ስፋትዋ ልክ ነበረ። ከተማይቱንም በዘንግ ለካት፤ ሁለት ሺህ አራት መቶ ኪሎ ሜትር ሆነች፤ ርዝመትዋና ስፋትዋ ከፍታዋም ትክክል ነው።