La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 36:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለድ​ን​ኳ​ኑም ደጃፍ ከሰ​ማ​ያ​ዊና ከሐ​ም​ራዊ፥ ከቀ​ይም ግምጃ፥ ከተ​ፈ​ተ​ለም ከጥሩ በፍታ በጥ​ልፍ አሠ​ራር የተ​ሠራ መጋ​ረጃ አደ​ረጉ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በድንኳኑ መግቢያ ጥልፍ ጠላፊ እንደሚሠራው ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊ፣ ከቀይ ማግና በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ መጋረጃ አበጁለት፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለድንኳኑም ደጃፍ ከሰማያዊ፥ ከሐምራዊ፥ ከቀይ ግምጃና ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ የተጠለፈ መጋረጃ አደረገ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለድንኳኑም ደጃፍ ከሰማያዊ፥ ከሐምራዊና ቀይ ከፈይ በጥልፍ የተጌጠ መጋረጃ ሠሩ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለድንኳኑም ደጃፍ ከሰማያዊና ከሐምራዊ ከቀይም ግምጃ፥ ከተፈተለም ከጥሩ በፍታ በጥልፍ አሠራር የተሠራ መጋረጃ አደረጉ፤

Ver Capítulo



ዘፀአት 36:37
6 Referencias Cruzadas  

ሰማ​ያ​ዊና ሐም​ራዊ፥ ቀይም ድርብ ግምጃ፥ ጥሩ በፍ​ታም፥


ለአ​ደ​ባ​ባዩ ደጅም ከሰ​ማ​ያዊ፥ ከሐ​ም​ራ​ዊም ከቀ​ይም ግምጃ ከጥሩ በፍ​ታም በጥ​ልፍ አሠ​ራር የተ​ሠራ ሃያ ክንድ መጋ​ረጃ ይሆ​ናል፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ቹም አራት፥ እግ​ሮ​ቹም አራት ይሁኑ።


የዕ​ጣ​ኑ​ንም መሠ​ዊያ፥ መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹ​ንም፥ የቅ​ብ​ዐ​ቱ​ንም ዘይት፥ ጣፋ​ጩ​ንም ዕጣን፥ ለማ​ደ​ሪ​ያ​ውም ደጃፍ የሚ​ሆን የደ​ጃ​ፉን መጋ​ረጃ፤


ከማ​ይ​ነ​ቅ​ዝም ዕን​ጨት አራት ምሰ​ሶ​ዎች አደ​ረ​ጉ​ለት፤በወ​ር​ቅም ለበ​ጡ​አ​ቸው፤ ኵላ​ቦ​ቻ​ቸ​ውም የወ​ርቅ ነበሩ፤ ለእ​ነ​ር​ሱም አራት የብር እግ​ሮች አደ​ረጉ።


ሙሴም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ አዘ​ዘው በድ​ን​ኳኑ ደጅ ፊት መጋ​ረ​ጃ​ውን ዘረጋ።