La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 36:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለድ​ን​ኳ​ኑም በም​ዕ​ራቡ ወገን በስ​ተ​ኋላ ስድ​ስት ሳን​ቆች አደ​ረጉ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዳር በኩል ይኸውም በስተምዕራብ ጫፍ ባለው ማደሪያው ድንኳን ስድስት ወጋግራዎችን ሠሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራብ በኩል ስድስት ሳንቃዎችን አደረገ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከድንኳኑ በስተጀርባ በምዕራብ በኩል ስድስት ተራዳዎችን አደረጉ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቆች አደረጉ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 36:27
4 Referencias Cruzadas  

ለድ​ን​ኳ​ኑም በም​ዕ​ራቡ በኩል በስ​ተ​ኋላ ስድ​ስት ሳን​ቆች አድ​ርግ።


በድ​ን​ኳኑ በሁ​ለ​ተኛ ወገን ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥ በድ​ን​ኳ​ኑም በስ​ተ​ኋላ በም​ዕ​ራብ በኩል ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን አድ​ርግ።


ለእ​ነ​ር​ሱም አርባ የብር እግ​ሮች፥ ከእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግ​ሮች አደ​ረጉ።


ለድ​ን​ኳ​ኑም ለሁ​ለቱ ማዕ​ዘን በስ​ተ​ኋላ ሁለት ሳን​ቆች አደ​ረጉ።