La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 36:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አም​ሳም የወ​ርቅ መያ​ዣ​ዎ​ችን ሠሩ፤ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ች​ንም አን​ዱን ከሌ​ላው በመ​ያ​ዣ​ዎች አጋ​ጠ​ሙ​አ​ቸው፤ አንድ ድን​ኳ​ንም ሆነ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም ዐምሳ የወርቅ ማያያዣዎችን ሠሩ፤ የማደሪያው ድንኳን አንድ ወጥ ይሆን ዘንድም ተጋጥመው የተሰፉትን ሁለቱን መጋረጃዎች አያያዙባቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አምሳ የወርቅ መያዣዎች ሠራ፤ መጋረጆችንም እርስ በርሳቸው በመያዣዎች አጋጠማቸው፤ ማደሪያውም አንድ ወጥ ሆነ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በሁለቱም በኩል ያሉትን መጋረጃዎች አገጣጥሞ አንድ ለማድረግ ኀምሳ የወርቅ መያዣዎች ሠሩላቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አምሳም የወርቅ መያዣዎች ሠሩ፤ መጋረጆችንም እርስ በርሳቸው በመያዣዎች አጋጠሙአቸው፤ አንድ ማደሪያም ሆነ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 36:13
5 Referencias Cruzadas  

“ለድ​ን​ኳ​ኑም ከተ​ፈ​ተለ ከጥሩ በፍታ፥ ከሰ​ማ​ያዊ፥ ከሐ​ም​ራ​ዊም፥ ከቀ​ይም ግምጃ ዐሥር መጋ​ረ​ጆ​ችን ሥራ፤ ኪሩ​ቤ​ልም በእ​ነ​ርሱ ላይ ይሁኑ፤ እንደ ሽመና ሥራም በብ​ል​ሃት ትሠ​ራ​ቸ​ዋ​ለህ።


አምሳ የወ​ርቅ መያ​ዣ​ዎች ሥራ፤ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ችን እርስ በር​ሳ​ቸው በመ​ያ​ዣ​ዎች አጋ​ጥ​ማ​ቸው፤ ድን​ኳ​ኑም አንድ ይሆ​ናል።


አሁ​ንም የአ​ካል ክፍ​ሎች ብዙ​ዎች ናቸው ፤ አካሉ ግን አንድ ነው።