ንጉሡም ሰሎሞን በጥፍጥፍ ወርቅ ሁለት መቶ አላባሽ አግሬ ጋሻ አሠራ፤ በየአንዳንዱም አላባሽ አግሬ ጋሻ ውስጥ የገባው የጠራ ወርቅ ስድስት መቶ ሰቅል ነበረ።
ዘፀአት 25:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጕብጕቦቹና ቅርንጫፎቹ ሁሉ ከእርሱ ጋር አንድ ይሁኑ፤ ሁሉም አንድ ሆኖ ከተቀጠቀጠ ከጥሩ ወርቅ ይደረግ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንቡጦቹና ቅርንጫፎቹ ሁሉ ከመቅረዙ ጋራ አንድ ወጥ ሆነው ከንጹሕ ወርቅ ተቀርጸው ይሠሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንቡጦቹና ቅርንጫፎቹ ከእርሱ ይሁኑ፤ ሁሉም ወጥ ሆኖ ከተቀጠቀጠ ከንጹሕ ወርቅ ይሠሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንቡጦቹ፥ ቅርንጫፎቹና መቅረዙ ሁሉም አንድ ወጥ ሆነው ከንጹሕ ወርቅ ተቀርጸው ይሠሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጕብጕቦቹና ቅርንጫፎቹ ሁሉ ከእርሱ ጋር አንድ ይሁኑ፤ ሁሉም አንድ ሆኖ ከተቀረጸ ከጥሩ ወርቅ ይደረግ። |
ንጉሡም ሰሎሞን በጥፍጥፍ ወርቅ ሁለት መቶ አላባሽ አግሬ ጋሻ አሠራ፤ በየአንዳንዱም አላባሽ አግሬ ጋሻ ውስጥ የገባው የጠራ ወርቅ ስድስት መቶ ሰቅል ነበረ።
“መቅረዝንም ከጥሩ ወርቅ አድርግ፤ የመቅረዙም እግሩና ቅርንጫፎቹ የተቀጠቀጠ ሥራ ይሁን፤ ጽዋዎቹም፥ ጕብጕቦቹም፥ አበቦቹም አንድነት በእርሱ ይደረጉበት።
የመቅረዝዋም ሥራዋ እንዲህ ነበረ። ሁለንተናቸው ወርቅ የሆነ አፅቆችዋ ሥረ-ወጥ ነበሩ፤ አበቦችዋም ሁለንተናቸው ሥረ-ወጥ ነበሩ። እግዚአብሔር ሙሴን እንዳሳየው ምሳሌ መቅረዝዋን እንዲሁ አደረገ።