ጠቢባን እውነተኛ ነገርን ያያሉ፤ የዚህ ዓለም ልጆችም የዚችን መጽሐፍ ነገር ሁሉ ያስተውላሉ፥ ባለጸግነታቸውም በኀጢአታቸው በሚወድቁበት ጊዜ ሊያድናቸው እንደማይችል ያውቃሉ።