ያን ጊዜም ዳንኤልን አምጥተው በአንበሶች ጕድጓድ ይጥሉት ዘንድ ንጉሡ አዘዘ፤ ንጉሡም ዳንኤልን፥ “ሁልጊዜ የምታመልከው አምላክህ እርሱ ያድንህ” አለው።