የዚያን ጊዜም በንጉሡ ፊት መልሰው፥ “ንጉሥ ሆይ! ከይሁዳ የምርኮ ልጆች የሆነው ዳንኤል ከቀኑ በሦስት ሰዓት ልመናውን ይለምናል እንጂ አንተንና የጻፍኸውን ትእዛዝ አይቀበልም” አሉት።