ፍሬ እንዲያፈሩ፥ እንዲለመልሙና እንዲያድጉም ያደርጋቸዋል፤ ሥሩ ምድርን እንዳልያዘ ተክል ሥራቸው እንዳይደርቅ ለሰማያዊ አምላክ ግብርን እንስጥ፤ ቀይ መልክ ያለው ቀለምም እንደ ባዘቶ ይነጣል።