ይህንም ሲጸልይ መልአኩ መጥቶ ለባሮክ እንዲህ አለው፥ “ብሩህ ነገርን የምትመክር ባሮክ ሆይ፥ አንተ ወደ ኤርምያስ ትልክ ዘንድ ማንን እልካለሁ? ብለህ አታስብ።