እንደ አንተ ያለ መፍጠር የማይቻለው መስሎህ አንተ የፈጠረህ የእግዚአብሔርን ምስጋና በዘነጋህ ጊዜ፥ ዐሥረኛ ነገድ አድርጎ የፈጠረህ የእግዚአብሔር ምስጋናው እንዳይጐድል አንተም ከወንድሞችህ አንድነት በተለየህ ጊዜ የፈጠረህ የእግዚአብሔር ምስጋናው እንዳይጐድል፥