እግዚአብሔርን የሚወዱ ግን እንደ ቅዱሳን መላእክት ለእርሱ ወገኖቹ ይሆናሉ፤ የሚያመሰግኑት ሱራፌልና ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ዘርግተው ያለማቋረጥ ያመሰግናሉ።