አንተም ለፈጣሪህ በንስሓ ተናዘዝ፤ በእርሱ ላይና በእጁ ሥራ ላይም በደልን አታብዛ፤ እነርሱ ሥጋውያንና ደማውያን ስለ ሆኑ የፈጠራቸው እግዚአብሔር ድካማቸውን ያውቃልና።