ያንም ስሕተት የፈጠረው እርሱ አይደለም። ከአንተ የተገኘ ነው እንጂ፥ ወንጀልን ፈጥረህ አውጥተኸዋልና። በትዕቢትህም ከአንተ ጋራ ወደ አንተ ጥፋት ወሰድኸው።