አንተስ በልብህ ትዕቢትና በአንገትህ መደንደን የሰላም መንገድን አላወቅሃትም፥ ንስሓንም አላወቅሃትም፥ በንስሓ፥ በልቅሶና በእንባ በፈጣሪህ በእግዚአብሔር ፊት መናዘዝ ተሳነህ።