አንተ በካድህ ጊዜ ቅዱስ ስሙ ይመሰገን ዘንድ፥ አንተም በታበይህ ጊዜ ከመሬት በፈጠረው በተዋረደ በባርያው በአዳም ይመሰገን ዘንድ አዳምን ፈጠረው።