እርሱ ሳይደረግ ሁሉን ያውቃልና፥ ትእዛዙንም እንደምታፈርስ ሳይፈጥርህ ዐወቀህ፤ ዓለም ሳይፈጠር በእርሱ ዘንድ የተሰወረ ምክር ነበረና በካድኸው ጊዜ ባርያው አዳምን በመልኩና በምሳሌው ፈጠረው።