የእግዚአብሔርነቱ ምስጋና እንዳይጐድል እግዚአብሔር በፈቃዱ ምክር የሚያመሰግነውን ፈጥሯልና ምስጋናው እንዳይጐድል ዕወቅ።