La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 21:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወልደ አዴ​ርም፥ “አባቴ ከአ​ባ​ትህ የወ​ሰ​ዳ​ቸ​ውን ከተ​ሞች እመ​ል​ስ​ል​ሃ​ለሁ፤ አባቴ በሰ​ማ​ርያ እን​ዳ​ደ​ረገ አን​ተም በደ​ማ​ስቆ መን​ገድ ታደ​ር​ጋ​ለህ” አለው። አክ​ዓ​ብም፥ “እኔም በዚህ ቃል ኪዳን እሰ​ድ​ድ​ሃ​ለሁ” አለ። ከእ​ር​ሱም ጋር ቃል ኪዳን አድ​ርጎ ሰደ​ደው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወልደ አዴርም፦ አባቴ ከአባትህ የወሰዳቸውን ከተሞች እመልስልሃለሁ፤ አባቴ በሰማርያ እንዳደረገ አንተ በደማስቆ ገበያ ታደርጋለህ አለው። አክዓብም፦ እኔም በዚህ ቃል ኪዳን እሰድድሃለሁ አለ። ከእርሱም ጋር ቃል ኪዳን አድርጎ ሰደደው።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 21:34
0 Referencias Cruzadas