ሰዎቹም የደግ ምልክት አደረጉትና ቃሉን ከአፉ ተቀብለው፥ “ወንድምህ ወልደ አዴር አለ” አሉት። እርሱም፥ “ሂዱና አምጡት” አለ። ወልደ አዴርም ወደ እርሱ መጣ፤ በሰረገላውም ላይ አስቀመጠው።
ሰዎቹም የደግ ምልክት አደረጉትና ቃሉን ከአፉ ተቀብለው፦ ወንድምህ ወልደ አዴር አለ አሉት። እርሱም፦ ሂዱ፥ አምጡት አለ። ወልደ አዴርም ወደ እርሱ ወጣ፥ በሰረገላውም ላይ አስቀመጠው።