1 ዜና መዋዕል 9:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አካዝም ኢያዳዕን ወለደ፤ ኢያዳዕም ጋሌሜትን፥ ጋዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ማሳዕን ወለደ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አካዝ የዕራን ወለደ፤ የዕራም ዓሌሜትን፣ ዓዝሞትን፣ ዚምሪን ወለደ፤ ዚምሪን ሞጻን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አካዝም የዕራን ወለደ፤ የዕራም ዓሌሜትን፥ ዕዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አሐዝም ያዕራን ወለደ፤ ያዕራም ዓሌሜት፥ ዓዝማዌትና ዚምሪ ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዚምሪም ሞጻን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አካዝም የዕራን ወለደ፤ የዕራም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ። |