1 ዜና መዋዕል 9:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ይቀመጥ ነበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ፤ የሚስቱም ስም መዓካ ይባላል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይዒኤል የገባዖንን ከተማ ቈርቊሮ በዚያው ኖረ፤ ሚስቱ ማዕካ ተብላ የምትጠራ ስትሆን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥ |
እነዚህ ከሌዋውያን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች በየትውልዳቸው አለቆች ነበሩ። እነዚህም በኢየሩሳሌም ይቀመጡ ነበር።