የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የምስክሩ ድንኳን ደጅ በረኛ ነበረ።
ወደ መገናኛው ድንኳን የሚያስገባውን በር የሚጠብቀው ደግሞ የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ ነበረ።
የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ ጠባቂ ነበረ።
የመሼሌምያ ልጅ ዘካርያስ እግዚአብሔር ወደሚመለክበት ድንኳን በሚያስገባው በር ዘብ ጠባቂ ነበር።
የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ በረኛ ነበረ።
የምሥራቁም በር ዕጣ ለሰሌምያና ለዘካርያ ወደቀ። የዮአስም ልጆች ለምልክያ ዕጣ ጣሉ፤ ዕጣውም በሰሜን በኩል ወጣ።
ሜሱላምም ልጆች ነበሩት፤ በኵሩ ዘካርያስ፥ ሁለተኛው ይዲኤል፥ ሦስተኛው ዘባድያ፥ አራተኛው የትንኤል፤