ከራፋይም ወገን የነበረው ኤስቢ መጣ፤ የጦሩም ሚዛን ክብደት ሦስት መቶ ሰቅል ናስ ነበር። አዲስ የጦር መሣሪያም ታጥቆ ነበር፤ ዳዊትንም ሊገድለው ፈለገ።
1 ዜና መዋዕል 8:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ማሴዕም በዓናን ወለደ፤ ልጁም ራፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል ነበሩ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ራፋን ወለደ፤ ራፋ ኤልዓሳን ወለደ፤ ኤልዓሳም አጼልን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤ |
ከራፋይም ወገን የነበረው ኤስቢ መጣ፤ የጦሩም ሚዛን ክብደት ሦስት መቶ ሰቅል ናስ ነበር። አዲስ የጦር መሣሪያም ታጥቆ ነበር፤ ዳዊትንም ሊገድለው ፈለገ።
ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ዓዝሪቃም፥ በኬርዩ፥ እስማኤል፥ ሰዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን፤ እነዚህ ሁሉ የአሴል ልጆች ነበሩ።