ያሬሽያ፥ ኤልያስ፥ ዝክሪ፥ የይሮሐም ልጆች።
ያሬሽያ፣ ኤልያስና፣ ዝክሪ የይሮሐም ወንዶች ልጆች ነበሩ።
ያሬሽያ፥ ኤልያስ፥ ዝክሪ፥ የይሮሐም ልጆች ነበሩ።
ያዕሬሽያ፥ ኤሊያና ዚክሪ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
ያሬሽያ፥ ኤልያስና ዝክሪ፥ የይሮሐም ልጆች።
ሸምሸራይ፥ ሸሃሪያ፥ ጎቶልያ፤
እነዚህ በትውልዶቻቸው አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ነበሩ፤ እነዚህ በኢየሩሳሌም ተቀመጡ።
የይስዓርም ልጆች ቆሬ፥ ናፌግ፥ ዝክሪ ናቸው።