የወንድሙም የኡላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ።
የወንድሙ የኤላም ወንዶች ልጆች፤ ጾፋ፣ ዪምና፣ ሰሌስ፣ ዓማል።
የወንድሙም የኤላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ።
የያፍሌጥ ወንድም ሖታምም ጾፋሕ፥ ዩምናዕ፥ ሼሌሽና ዓማል ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ።
የሳሜርም ልጆች፤ አኪ፥ ሮኦጋ፥ ይሁባ፥ አራም ነበሩ።
የጾፋም ልጆች፤ ሴዋ፥ ሐርኔፍር፥ ሦአል፥ ቤሪ፥ ይምራ፥