La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 7:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የያ​ፍ​ሌ​ጥም ልጆች፤ ፋሴክ፥ ቢም​ሃል፥ ዓሴት ነበሩ፤ እነ​ዚህ የያ​ፍ​ሌጥ ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የያፍሌጥ ወንዶች ልጆች፤ ፋሴክ፣ ቢምሃል፣ ዓሲት፤ የያፍሌጥ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የያፍሌጥም ልጆች ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሲት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ያፍሌጥም ፓሳክ፥ ቢምሃልና ዓሽዋት ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የያፍሌጥም ልጆች ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሲት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 7:33
2 Referencias Cruzadas  

ሔቤ​ርም ያፍ​ሌ​ጥን፥ ሳሜ​ርን፥ ኮታ​ምን፥ እኅ​ታ​ቸ​ው​ንም ሶላን ወለደ።


የሳ​ሜ​ርም ልጆች፤ አኪ፥ ሮኦጋ፥ ይሁባ፥ አራም ነበሩ።