ቅዴሞትና መሰማሪያዋ፥ ሜፍዓትና መሰማሪያዋ፤
ቅዴሞትንና ሜፍዓትን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤
ቅዴሞትና መሰማሪያዋ፥ ሜፍዓትና መሰማሪያዋ፤
ቀዴሞትና ሜፋዓት፤
ቅዴሞትና መሰማርያዋ፥ ሜፍዓትና መሰማርያዋ፤
ከሮቤልም ነገድ በኢያሪኮ አንጻር በዮርዳኖስ ማዶ በምሥራቅ በኩል በምድረ በዳ ያለችው ቦሶርና መሰማሪያዋ፥ ያሶንና መሰማሪያዋ፤
ከጋድም ነገድ በገለዓድ ያለችው ሬማትና መሰማሪያዋ፥ መሃናይምና መሰማሪያዋ፤