La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 6:77 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለቀ​ሩ​ትም ለሜ​ራሪ ልጆች ከዛ​ብ​ሎን ነገድ ሬሞ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ታቦ​ርና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከሌዋውያን የቀሩት የሜራሪ ጐሣዎች ደግሞ ከዚህ የሚከተለውን ወሰዱ፤ ከዛብሎን ነገድ ዮቅኒዓምን፣ ቀርታህን፣ ሬሞንና፣ ታቦርን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሌዋውያን ለቀሩት ለሜራሪ ልጆች ከዛብሎን ነገድ ሬሞንና መሰማሪያዋ፥ ታቦርና መሰማሪያዋ ተሰጣቸው፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለቀሪዎቹ የመራሪ ጐሣ ቤተሰቦች የሚከተሉት ከተሞች በዙሪያቸው ከሚገኙት የግጦሽ ቦታዎች ጋር ተመድበውላቸው ነበር፦ በዛብሎን ግዛት ሪሞኖና ታቦር፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከሌዋውያን ለቀሩት ለሜራሪ ልጆች ከዛብሎን ነገድ ሬሞንና መሰማርያዋ፥ ታቦርና መሰማርያዋ፤

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 6:77
3 Referencias Cruzadas  

ከን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ነገድ በገ​ሊላ ያለ​ችው ቃዴ​ስና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ሐሞ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ቄር​ያ​ታ​ይ​ምና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ ተሰጡ።


ከሮ​ቤ​ልም ነገድ በኢ​ያ​ሪኮ አን​ጻር በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ በም​ሥ​ራቅ በኩል በም​ድረ በዳ ያለ​ችው ቦሶ​ርና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ያሶ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፤