ሐቆቅና መሰማሪያዋ፥ ረዓብና መሰማሪያዋ፤
ሑቆቅንና፣ ረአብን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤
ሑቆቅና መሰማሪያዋ፥ ረአብና መሰማሪያዋ፤
ሑቆቅና ረሖብ፤
ሑቆቅና መሰማርያዋ፥ ረአብና መሰማርያዋ፤
ከአሴርም ነገድ መዓሳልና መሰማሪያዋ፥ ዓብዶንና መሰማሪያዋ፤
ከንፍታሌምም ነገድ በገሊላ ያለችው ቃዴስና መሰማሪያዋ፥ ሐሞንና መሰማሪያዋ፥ ቄርያታይምና መሰማሪያዋ ተሰጡ።
ሔልቃትንንና መሰማርያዋን፥ ረዓብንና መሰማርያዋን፤ አራቱንም ከተሞች ሰጡአቸው።