ልጁ ቡቂ፥ ልጁ ኦዚ፥ ልጁ ዘራእያ፤
ልጁ ቡቂ፣ ልጁ ኦዚ፣ ልጁ ዘራእያ፣
ልጁ ቡቂ፥ ልጁ ኦዚ፥ ልጁ ዘራእያ፥
ቡቂ፥ ዑዚ፥ ዘራሕያ፥
የአሮንም ልጆች ስሞች እነዚህ ናቸው፤ ልጁ አልዓዛር፥ ልጁ ፊንሐስ፥ ልጁ አቢሱ፤
ልጁ መራዮት፥ ልጁ አማርያ፥ ልጁ አኪጦብ፥
ለቀሩትም ለሌዋውያኑ ለቀዓት ልጆች የዕጣቸው ከተሞች ከኤፍሬም ነገድ ደረሱአቸው።
ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች ከኤፍሬም ነገድ፥ ከዳንም ነገድ፥ ከምናሴም ነገድ እኩሌታ ዐሥር ከተሞች በዕጣ ተሰጡአቸው።