የአሳቢ ልጅ፥ የአሜስያስ ልጅ፥ የኬልቅያስ ልጅ፤
የሐሸብያ ልጅ፣ የአሜስያስ ልጅ፣ የኬልቅያስ ልጅ፣
የሐሸብያ ልጅ፥ የአሜስያስ ልጅ፥ የኬልቅያስ ልጅ፥
ሐሻብያ፥ አሜስያስ፥ ሒልቂያ፥
ሕዝቅያስንም ጠሩ፤ የቤቱም አዛዥ የኬልቅዩ ልጅ ኤልያቄም ጸሓፊውም ሳምናስ ታሪክ ጸሓፊውም የአሳፍ ልጅ ዮአስ ወደ እነርሱ ወጡ።
በግራቸውም በኩል የሚቆሙ ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቄሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፤
የአማሴ ልጅ፥ የባኒ ልጅ፥ የሴሜር ልጅ፤