የኤታን ልጅ፥ የዛማ ልጅ፥ የሰሜኢ ልጅ፤
የኤታን ልጅ፣ የዛማት ልጅ፣ የሰሜኢ ልጅ፣
የኤታን ልጅ፥ የዛማት ልጅ፥ የሰሜኢ ልጅ፥
ኤታን፥ ዚማ፥ ሺምዒ፥
የኤትኒ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ የዓዳያ ልጅ፤
የኢያኤት ልጅ፥ የጌድሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነው።