የሳሙኤልም ልጆች፤ በኵሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ።
የሳሙኤል ወንዶች ልጆች፤ የበኵር ልጁ ኢዮኤል፣ ሁለተኛው ልጁ አብያ።
የሳሙኤልም ልጆች፤ በኩሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ ነበሩ።
የሳሙኤል ልጆች፦ ሳሙኤል ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም በኲሩ ኢዩኤል ሁለተኛው አቢያ ተብለው ይጠሩ ነበር።
የሳሙኤልም ልጆች፤ በኵሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ።
ልጁ ኤልያብ፤ ልጁ ኢያሬምያል፤ ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሳሙኤል።
የሜራሪ ልጆች፤ ሞሓሊ፥ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ሰሜኢ፥ ልጁ ዖዛ፥
አገልጋዮቹና ልጆቹ እነዚህ ነበሩ፤ ከቀዓት ልጆች ዘማሪው ኤማን ነበረ፤ እርሱም የኢዩኤል ልጅ፥ የሳሙኤል ልጅ፤
የልጆቹም ስሞች እነዚህ ነበሩ። የበኵር ልጁ ስም ኢዩኤል፥ የሁለተኛውም ስም አብያ ነበረ። እነርሱም በቤርሳቤህ ፈራጆች ነበሩ።