ልጁ ኤልያብ፤ ልጁ ኢያሬምያል፤ ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሳሙኤል።
ልጁ ኤልያብ፣ ልጁ ይሮሐም፣ ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሳሙኤል።
ልጁ ኤልያብ፥ ልጁ ይሮሐም፥ ልጁ ሕልቃና ነበሩ።
ናሐት ኤሊያብን ወለደ፤ ኤልያብ ይሮሐምን ወለደ፤ ይሮሐምም ሕልቃናን ወለደ።
ልጁ ኤልያብ፥ ልጁ ይሮሐም፥ ልጁ ሕልቃና።
የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል።
ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሱፌ፤ ልጁ ናሔት፤
የሳሙኤልም ልጆች፤ በኵሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ።
አቢሱም ቡቂን ወለደ፤ ቡቂም ኦዚን ወለደ፤
በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ከአርማቴም መሴፋ የሆነ አንድ ሰው ነበረ። ስሙም፥ የናሲብ ልጅ የቴቆ ልጅ፥ የኤልዩ ልጅ ፥ የኢያርምያል ልጅ፥ ኤፍራታዊው ሕልቃና ነበረ።