ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሱፌ፤ ልጁ ናሔት፤
ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሱፊ፣ ልጁ ናሐት፣
የሕልቃናም ልጆች፤ ልጁ ሱፊ፥ ልጁ ናሐት፥
አሒሞትም ኤልቃናን ወለደ፤ ኤልቃናም ጾፋይን ወለደ፤ ጾፋይ ናሐትን ወለደ፤
የሕልቃናም ልጆች፤ አማሤ፥ አኪሞት።
ልጁ ኤልያብ፤ ልጁ ኢያሬምያል፤ ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሳሙኤል።
የሱፍ ልጅ፥ የሕልቃና ልጅ፥ የመሐት ልጅ፥ የአማሤ ልጅ፤
ኦዚም ዘራእያን ወለደ፤ ዘራእያም መራዮትን ወለደ፤
በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ከአርማቴም መሴፋ የሆነ አንድ ሰው ነበረ። ስሙም፥ የናሲብ ልጅ የቴቆ ልጅ፥ የኤልዩ ልጅ ፥ የኢያርምያል ልጅ፥ ኤፍራታዊው ሕልቃና ነበረ።