የጌድሶንም ልጆች ስም ይህ ነው፤ ሎቤኒ፥ ሰሜኢ።
የጌርሶን ወንዶች ልጆች፤ ሎቤኒ፣ ሰሜኢ።
እነዚህም የጌድሶን ልጆች ስሞች ናቸው፤ ሎቤኒ እና ሰሜኢ።
ጌርሾንም ሊብኒንና ሺምዒን ወለደ፤
የጌድሶንም ልጆች ስም ይህ ነው፤ ሎቤኒ ሰሜኢ።
ከጌድሶናውያን ለአዳንና ሰሜኢ ነበሩ።
የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ።
የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ነበሩ።
እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና።
እግዚአብሔር በአማልክት ማኅበር ቆመ፥ በአማልክትም መካከል ይፈርዳል።
የጌድሶንም ልጆች በየአባታቸው ወገን ሎቤኒ፥ ሰሜኢ ናቸው።
የጌድሶንም ልጆች ስሞች በየወገናቸው እነዚህ ናቸው፤ ሎቤን፥ ሰሜይ።
ለጌድሶን የሎቤን ወገን፥ የሰሜይም ወገን ነበሩት፤ የጌድሶን ወገኖች እነዚህ ናቸው።