እነዚህም የቡዝ ልጅ የዮዳይ ልጅ የኢዮሳይ ልጅ የሚካኤል ልጅ የገለዓድ ልጅ የኤዳይ ልጅ የዑሪ ልጅ የአቢካኤል ልጆች ነበሩ።
1 ዜና መዋዕል 5:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቃ የጎኔ ልጅ የአብዲኤል ልጅ ወንድም ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የቤተ ሰባቸውም አለቃ የጉኒ ልጅ፣ የአብዲኤል ልጅ አሒ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቃ የጉኒ ልጅ የአብዲኤል ልጅ አኪ ነበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የጉኒ የልጅ ልጅ የዓብዲኤል ልጅ አሒ የእነዚህ ሁሉ ጐሣዎች አለቃ ነበር፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቃ የጉኒ ልጅ የአብዲኤል ልጅ ወንድም ነበረ። |
እነዚህም የቡዝ ልጅ የዮዳይ ልጅ የኢዮሳይ ልጅ የሚካኤል ልጅ የገለዓድ ልጅ የኤዳይ ልጅ የዑሪ ልጅ የአቢካኤል ልጆች ነበሩ።