የሳፋኤ ልጅ ዙዛ፥ የአሎን ልጅ የይዳያ ልጅ የሰማሪ ልጅ የሰማያ ልጅ፤
የሺፊ ልጅ ዚዛ፣ የአሎን ልጅ፣ የይዳያ ልጅ፣ የሺምሪ ልጅ፣ የሸማያ ልጅ።
የሺፊ ልጅ ዚዛ፥ የአሎን ልጅ የይዳያ ልጅ የሺምሪ ልጅ የሸማያ ልጅ፤
የሺፍዒ ልጅ ዚዛ፥ የየዳያ የሺምሪና የሸማዕያ ዘር የሆነው የአሎን ልጅ ሺፍዒ።
ኤልዮዔናይ፥ ያዕቀባ፥ የሰሐያ፥ ዓሣያ፥ ዓዲዔል፥ ይስማኤል፥ በናያስ፤
እነዚህ በስማቸው የተጠሩ በወገኖቻቸው ላይ አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸውም ቤቶች በዝተው ነበር።