ገባዖናዊው ሰማያስ፥ እርሱ በሠላሳው መካከልና በሠላሳው ላይ ኀያል ሰው ነበረ፤ ኤርምያስ፥ ሕዝኤል፥ ዮሐናን፥ ገድሮታዊ ዮዛባት፤
1 ዜና መዋዕል 27:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በዛብሎን ወገን ላይ የአብድዩ ልጅ ሶማዒያስ፤ በንፍታሌም ወገን ላይ የዖዜሄል ልጅ ኢያሪሙት፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዛብሎን ነገድ ላይ የተሾመው፣ የአብድዩ ልጅ ይሽማያ፤ በንፍታሌም ነገድ ላይ የተሾመው፣ የዓዝሪኤል ልጅ ለኢያሪሙት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በዛብሎን ላይ የአብድዩ ልጅ ይሽማያ አለቃ ነበረ፤ በንፍታሌም ላይ የዓዝሪኤል ልጅ ኢያሪሙት አለቃ ነበረ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በዛብሎን ላይ የአብድዩ ልጅ ይሽማያ፤ በንፍታሌም ላይ የዓዝሪኤል ልጅ ኢያሪሙት፤ |
ገባዖናዊው ሰማያስ፥ እርሱ በሠላሳው መካከልና በሠላሳው ላይ ኀያል ሰው ነበረ፤ ኤርምያስ፥ ሕዝኤል፥ ዮሐናን፥ ገድሮታዊ ዮዛባት፤