ሦስተኛው ለዘኩር ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤
ሦስተኛው ለዛኩር፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12
ሦስተኛው ለዘኩር ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤
ሦስተኛው ለዘኩር ለልጆቹም ለወንድሞቹም
አራተኛው ለይጽሪ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤
የመጀመሪያው ዕጣ ለአሳፍ ወገን ለዮሴፍ ለወንድሞቹና ለልጆቹ ለዐሥራ ሁለቱ ደረሳቸው፤ ሁለተኛውም ዕጣ ለጎዶልያስ ለልጆቹና ለወንድሞቹ ለዐሥራ ሁለቱ ደረሳቸው፤