የሞዓሊ ልጅ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤
ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።
ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤
ማሕሊም አልዓዛርና ቂሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ አልዓዛር አንድም ወንድ ልጅ አልነበረውም፤ ቂሽ ግን ይራሕመኤል ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ነበረው።
አልዓዛርም ሴቶች ልጆች ብቻ እንጂ ወንዶች ልጆች ሳይወልድ ሞተ፤ ወንድሞቻቸውም የቂስ ልጆች አገቡአቸው።
የሜራሪ ልጆች፤ ከዖዝያ ይሰዓም፥ ዝኩር፥ አብዲ፤
ከቂስ፤ የቂስ ልጅ አራሜሄል፤