La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 24:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሜ​ራሪ ልጆች ሞዓ​ሊና ሐሙሲ፤ የዖ​ዝ​ያስ ልጅ ባኒ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ፤ ከያዝያ ልጆች በኖ ነበረ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ማሕሊ፥ ሙሺና ያዕዚያ የመራሪ ዘሮች ናቸው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የሜራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሙሲ፤ የያዝያ ልጅ በኖ፤

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 24:26
5 Referencias Cruzadas  

የሜ​ራሪ ልጆች ሞዓ​ሊና ሐሙሲ ነበሩ። የሞ​ዓሊ ልጆች አል​ዓ​ዛ​ርና ቂስ ነበሩ።


የሚካ ወን​ድም ኢሳ​እያ፤ የኢ​ሳ​እያ ልጅ ዘካ​ር​ያስ፤


የሜ​ራሪ ልጆች፤ ከዖ​ዝያ ይሰ​ዓም፥ ዝኩር፥ አብዲ፤


አል​ዓ​ዛር ፊን​ሐ​ስን ወለደ፤ ፊን​ሐ​ስም አቢ​ሱን ወለደ፤


የሜ​ራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሐሙሲ ናቸው። እነ​ዚ​ህም እንደ ትው​ል​ዳ​ቸው የሌዊ ትው​ልድ ናቸው።